DiscoverSBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት
“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት

“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት

Update: 2025-09-30
Share

Description

ወ/ሮ ቆንጂት ጥላሁን የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ መሥራች እና ዳይሬክተር ፤ የብሬቭኸርትስ የቦርድ አባላት እና የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ማርታ ቦረና ፤ ወ/ሮ ብርቱካን ቢያድግልኝ እና ወጣት ጊፍቲ በቀለ ፤ ብሬቭኸርትስ ላለፉት አሥራ አንድ ዓመታት በኢትዮጵያ በድህነት ውስጥ የሚኖሩ ታዳጊ ሕፃናት እና ወጣቶችን በማስተማር የተሻለ ዜጋ እንዲሆኑ እያበረከተ ያለውን አስተዋፅዖ ይገልጣሉ። ብሬቭኸርትስ በተለይም በአውስትራሊያ የሚገኙ የበጎ ፈቃድ አገልጋዮችን በመጠቀም ለታዳጊ ሕፃናት እና ወጣቶች በርካታ እርዳታዎችን ማበርከቱን አባላቱ ያስረዳሉ። በቅርቡም በሜልበርን ከተማ እያዘጋጁት ስላለው ልዩ ዝግጅት ይናገራሉ።
Comments 
In Channel
loading
00:00
00:00
1.0x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት

“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት